A cross on a distant ridge beneath a quiet evening sky
ለክብሩFOR HIS GLORY
📱 For His Glory is now an app: songs with lyrics, Daily Bread notifications and the Prayer Wall. Get the app →
Mintesinot Gebremichael · መዝሙሮች

For His Glory

Songs to bring us closer to God. Listen, reflect, and pray along with each one.

Pray with the songs
Coming soon

A new album is on the way

More songs for prayer and worship are coming.

Follow the journey ↗
A moment with the Word

Daily Bread / የዕለት እንጀራ

Bible verses, reflections, and prayers to carry into the day.

Add this site to your Home Screen to install the app. Then turn on notifications to receive new Daily Bread verses.

Daily Bread

Rom 1:3-4
ሮሜ 1:3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Read all Daily Bread posts →Owner access
Listen & pray

Songs / መዝሙሮች

01 / SONG

ፀሎቴ

Tselote · Prayer

እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ።

መዝሙር 27:4

Listen and pray ↗
Lyrics
ጸሎቴ የዘውትር ጥማት መሻቴ የምናፍቀው ስእለቴ በቤትህ የጀመረልኝ እድሜዬ እንዲያልቅ ሽምግልናዬ ዛሬ ውላለው ከእግርህ ስር አሳልፋለው ጊዜ ከአንተ ጋር……ጸሎቴ. የማያስተውል ሆኜ ተላላ አደራ እድሜዬ እንዳይበላ………ጸሎቴ. አልቸኩልብህ ጊዜ አልጣ ከመሰውያዬ እንዳልታጣ እንዲፈራብኝ የመንፈስ ፍሬ ከአንተ ልጣበቅ ከመምህሬ እንዳይባክን ይህ እድሜዬ በግሳንግስ ተታልዬ ምቀዳብህ ሁነኝ ምንጬ ልዋል ከእግርህ ተቀምጬ. እንዳይባክን ይህ እድሜዬ በከንቱነት ተታልዬ ምቀዳብህ ሁነኝ ምንጬ ልዋል ከእግርህ ተቀምጬ. ጸሎቴ የዘውትር ጥማት መሻቴ የምናፍቀው ስእለቴ በቤትህ የጀመረልኝ እድሜዬ እንዲያልቅ ሽምግልናዬ ዛሬ ውላለው ከእግርህ ስር አሳልፋለው ጊዜ ከአንተ ጋር……ጸሎቴ. የማያስተውል ሆኜ ተላላ አደራ እድሜዬ እንዳይበላ………ጸሎቴ. የልብህ ሃሳብ እንዲሆን ሃሳቤ ቃልህን ልያዝ ላትም በልቤ ሳሰላስለው ቀኑን ልዋል ማታ ልጸልይ በርከክ ልበል ጉብዝናዬ ምትከብርበት ያለኝ ጊዜ ምትነግስበት ወጣትነቴን ውሰደው አንዳች አይኑር የማስቀረው ጉብዝናዬ ምትከብርበት ያለኝ ጊዜ ምትነግስበት ወጣትነቴን ውሰደው አንዳች አይኑር የማስቀረው ጸሎቴ የዘውትር ጥማት መሻቴ የምናፍቀው ስእለቴ በቤትህ የጀመረልኝ እድሜዬ እንዲያልቅ ሽምግልናዬ ዛሬ ውላለው ከእግርህ ስር አሳልፋለው ጊዜ ከአንተ ጋር……ጸሎቴ. የማያስተውል ሆኜ ተላላ አደራ እድሜዬ እንዳይበላ………ጸሎቴ.
02 / SONG

መንፈስ ቅዱስ

Holy Spirit

Listen and pray ↗
Lyrics
ምሳሳለትን ባጣ እንኳን ህይወት ቀጣይ ይዘለቃል ያላንተ ግን ለደቂቃ እንደማልኖር ልቤ ያውቃል አሻሃለውኝ ፀንቼ በሬን ጓዳዬን ዘግቼ ፈልግሃለው አላቋርጥም በሌላ ነገር ጥሜ አይቆርጥም ፍፁም ምረካው የምረሰርስ ስትነካኝ ነው ባንተ ስዳሰስ መንፈስ ቅዱስ 3× በልቤ ጓዳ ተመላለስ እንድታደስ መንፈስ ቅዱስ 3× በልቤ ጓዳ ተመላለስ እንድፈወስ መንፈስ ቅዱስ 3× በልቤ ጓዳ ተመላለስ እንድታደሰ እንድፈወስ እንድታደስ 2×
03 / SONG

ቃልህ

Kalih · Your Word

የነጠረ ቃልህ እጅጉን የጠራ፣ ለእግሬ መብራት ሆኖ እኔን እየመራ።

መዝሙር 119

Listen and pray ↗
Lyrics
የነጠረ ቃልህ እጅጉን የጠራ፣ ለእግሬ መብራት ሆኖ እኔን እየመራ፣ የመንገዴ ብርሃን ይሁን መካሪዬ፣ እንዳልሰናከል ከልካይ ጠባቂዬ. ምርኮ እንዳለው እጅግ ብዙ፣ ትእዛዛትህን መያዙ፣ ደስታ ሰላም ነውና እረፍት፣ መፈለግ የአንተን ስርአት፣ ይሁን ቃልህ ትዝታዬ፣ ልገኝልህ አስተውዬ. ነፍሴ ህግህን ትናፍቅ፣ ምስክርህን ለማወቅ. ከሃጥአን ሳቅ ጨዋታ፣ ከትእቢተኞች ገበታ፣ ከረጋባቸው ልባቸው፣ አመጽ ዉሃ ምግባቸው፣ እኔ ግን በህግህ ልርካ፣ በትእዛዛትህ ልነካ. ዛሬ ለመልካም ልጨንቅ፣ ስርአትህን ነገ እንዳውቅ. ለሊት በሆነበት የህይወቴ ምእራፍ፣ በጭንቅ በመከራ በሃዘን እንኳን ባልፍ፣ መጽናናት እረፍቴ የአፍህ ቃል ይሁነኝ፣ በህግህ ደስ ልሰኝ. ከሁኔታ በላይ ቃልህ ነው ተድላዬ፣ ህግህ ዝማሪዬ.
04 / SONG

ልፍራህ ጌታ

Lifrah Geta · Let Me Fear You, Lord

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

መዝሙር 111:10

Listen and pray ↗
Lyrics
ማነው አስተዋይ ማነው ጠቢብ፣ ያለዉ ጌታውን ሚፈራ ልብ፣ ተሽሮ ሐጥያቱ ቢቆም በፀጋ፣ ምህረት ቀሎበት ማይዘናጋ፣ ማነው ጠቢቡ ማነው ያ ሰው፣ አምላክ እንደልቤ የሚለው፣ የሚያስገዛለት ልቡን በፍርሀት፣ ጌታዬ ብሎ የሚኖርለት። ልፍራህ ጌታ ላክብርህ፣ እንደቃልህ ልኑርልህ፣ በጓዳዬም በአደባባይ፣ በሕይወቴ ተፈርተህ ታይ። በድፍረትም በአለማወቅ፣ ከቶ እንዳልስት ልቤን ጠብቅ። ቢዘረጋልኝ የምህረት እጁ፣ ዓብ ቢታረቀኝ በአንድ ልጁ፣ ከቶ እንዳልኖር በጭንቅ በስጋት፣ ድፍረትን ባገኝ እንድለው አባት፣ ወደኔ እጅግ ቢቀርብ ቢጠጋ፣ አምላክነቱን ከቶ አልዘነጋ። ጥበብን ልማር ከአባቶቼ፣ እግዚዓብሄርን ልኑር ፈርቼ። ዛሬም እግዚዓብሄር የጥንቱ፣ ቅድስና ማስፈራቱ፣ ማይመረመር ጥበብ ብርታቱ፣ አያቅልልህ ልቤ ለአፍታ፣ በቀልድ እንኳን በጫወታ፣ ልፍራህ ልገዛልህ ጌታ…
05 / SONG

እንደ ኢየሱስ

Ende Eyesus · Like Jesus

በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።

1 ዮሐንስ 2:6

Listen and pray ↗
Lyrics
Lyrics will be shared soon.
06 / SONG

እሮጣለሁ

Erotalehu · I Will Run

በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።

ሉቃስ 9:23

Listen and pray ↗
Lyrics
አይኔን ከአንተ አላንሳ ሁሉን ለመተው አልሳሳ ጌታ እንድከተልህ እሮጣለሁ ከዃላህ እሮጣለሁ ከዃላህ ከፈርኦን ቤት እንጀራ ከሕዝብህ ጋራ መከራ ይሻለኛል ብሎ መርጦ አንተን ከሁሉ አስበልጦ ከንጉስ ቤት ከድሎቱ በለጠበት ብድራቱ የሚታዛዝ ለድምጽህ ታማኝ ደቀ መዝሙርህ አይኔን ከአንተ አላንሳ ሁሉን ለመተው አልሳሳ ጌታ እንድከተልህ እሮጣለሁ ከዃላህ እሮጣለሁ ከዃላህ በእድሜው ማብቂያ ጎብኝተኸው ታምነህ ይስሃቅን ሰጥተኸው ሳይጠግብ እንኳን ስሞት ገና ሰዋው ብትለው ውጣና መች ቅር አለው መች አቅማማ ፍጹም ከቃልህ ተስማማ ማንም የለም ሚወስድ ብልጫ ቀዳሚ ነህ አንተ ብቻ አይኔን ከአንተ አላንሳ ሁሉን ለመተው አልሳሳ ጌታ እንድከተልህ እሮጣለሁ ከዃላህ እሮጣለሁ ከዃላህ ስጋ ነግሶ ከበላዬ እንዳልጎድል ከተስፋዬ እይዛለሁ መስቀሌን ልሰቅልበት ትግሌን ነፍሴን ስላንተ አጠፋለሁ ግና አንተን አገኛለሁ አለም ሙሉ አይሁን ትርፌ ልሙላ ባንተ ተትረፍርፌ አይኔን ከአንተ አላንሳ ሁሉን ለመተው አልሳሳ ጌታ እንድከተልህ እሮጣለሁ ከዃላህ እሮጣለሁ ከዃላህ
Song owner access
Continue in prayer

Let the songs lead you into prayer.

Visit my YouTube channel, listen with an open heart, and pray along with the music.

Pray with me on YouTube ↗
Pray with one another

Prayer Wall

Share a prayer request or idea, with your name or anonymously. Leave a kind word beneath someone else’s prayer.

Share a prayer

Without a name, this will appear as Anonymous. Please avoid private details about yourself or anyone else.

The Prayer Wall is ready for its first prayer. You can begin.

From the community

Comments

Tell us how a song spoke to you. These comments are separate from the Prayer Wall.

Your songs always draw me closer to God, and I’m constantly amazed by how He uses you through every word.your songs have personally made me want to pray more, stay close to Jesus, and hunger for His Word. I truly believe everyone who listens is touched by the Holy Spirit, and that God will use this platform to reach and transform many hearts. I’m beyond blessed to witness it, and I can’t wait for the album.

Nanati

Every song on this platform carries a powerful message that truly touches the soul and invites the presence of the Holy Spirit. The Daily Bread verses have also become such a daily blessing. I am eagerly looking forward to the new album. Thank you Mnte, for creating this space and for being such a wonderful reflection of his grace.

Bethel

Your songs always draw me closer to God and inspire me to pray. Every song carries such a deep and powerful message that touches my heart and speaks to my soul. Your music reminds me of God’s love and encourages me to strengthen my faith. Thank you for sharing such beautiful and meaningful songs with us. May God continue to bless you, guide you, and use your gift to touch many more lives. God bless you my brother Mituye ! 🙏❤️

Darselam
Read all comments →

Write a comment

Your comment appears here after you send it. Please be kind and avoid sharing private information.